የአማራ መልሶ መቋቋም ልማት ድርጅት/አመልድ/
የተለያዩ ማቴሪያሎችን ለመግዛት የወጣ የጨረታ ሰነድ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር - አመ/001/2005
የአማራ መልሶ መቀቀምና ልማት ድርጅት /አመልድ/ ለፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ኤሊክሮኒክስ፣ ለተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን፣ የደን ዛፍ ዘር፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ የተለያየ መጠን ያላቸው ቧንቧዎች እና ሌሎች በዛ ያሉ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ሆነው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ማቴሪያል አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ፣
1. የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ፈቃድና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 16 ባህር ዳር ወይም ከግንኙነት ጽ/ቤት አዲስ አበባ ቦሌ ማተሚያ ቤት አጠገብ መግዛት ይቻላል፡፡
2. ተጫራቾች ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ (Bid security) በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለጸው መሰረት የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ላይ የተለያዩ ማቴሪያሎችን ለመግዛት የወጣ ጨረታ ተብሎ ትክክለኛ ስምና አድራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት በሥራ ሰዓት ከዋናው መ/ቤት ሎጅስቲክስ ቢሮ ቁጥር 16 ባህር ዳር ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት
Ø በ15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ይዘጋል፡፡
Ø በሚቀጥለው የስራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 16 ይከፈታል፡፡
5. አመልድ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ
የስልክ ቁጥር (058)226-63-57
የፋክስ ቁጥር (058)220-09-87
ባ/ዳር
yx¥‰ mLî mÌÌM L¥T DRJT(xmLD)
¥úsb!ÃÝ( yxÄ!S zmN Uz@ÈN ys® HÄR 3¼2005 ›¼M XTMN YmLkቱ$