የበጎ ፈቃድ አገልግሎት
አመልድ ኢትዮጵያ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተሳትፎ ፕሮግራም ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል። ድርጅታችን ተልእኳችንን ለማሳካት በበጎ ፈቃደኞች ድጋፍ እና አስተዋፅኦ ያምናል። በበጎ ፈቃድ የተሳትፎ ፕሮግራማችን፣ የእርስዎን ጠቃሚ ልምድ እና አዳዲስ ክህሎቶችን ለድርጅታችን አስተዋፅዖ የማድረግ እድል ይኖርዎታል። በተለያዩ ፕሮግራሞቻችን ይሳተፉ፡፡
የሚከተሉት 5 ዋና ዋና ፕሮግራሞች፤
1. የደን፣ አካባቢ እና የአየር ንብረት ለውጥ ፕሮግራም፣
2. የውኃ፣ ሥነ-ንጽህና እና መስኖ ልማት ፕሮግራም፣
3. የግብርና እና የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ፕሮግራም፣
4. የሥርዓተ-ጾታ፣ አካል ጉዳተኝነት አካታችነት እና የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራም
5. የምግብ እህል አስተዳደር እና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ፕሮግራም ናቸው፡፡
እናም በጎ ፈቃደኞቻችን እንዲሳካላቸው የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ እና ግብዓት ለማቅረብ ቁርጠኞች ነን።
የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ካለዎት እባክዎ በሚከተሉት አድራሻዎች ያሳውቁን፤
Alemayehu Wassie Eshete (Ph.D)
Tsehay Asmare
Executive Director
Deputy Executive Director (Programs)
+251 (0) 930 41 59 20
+251 (0) 936895184
This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it
This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it
Shibrie Jorga (Ph.D)
Setitual Debalkie
Deputy Executive Director (Resource)
Deputy Executive Director (Business)
+251 (0) 911680969
+251 (0) 930415203
This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it
This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it