ንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ ሃይጅን፣ ሳኒቴሽን መስኖና መሰረተ ልማት
የውኃ አካባቢ እና የግል ንፅህና እና መስኖ ልማት ፕሮግራም
- የንፁህ ውሃ ግንባታ ማካሄድ፣ የስነ-ንፅህና መሻሻል ማምጣት፣ የመስኖ ልማት ግንባታ፣ የምንጭ ማጎልበት ስራዎች እና የውሃ እቀባ ቴክኖሎጂዎችን ማስተዋወቅ፣
- የአለም ጤና ድርጅት መርህን በመከተል ትራኮማን መከላከል እና መቆጣጠር፣
- የማህበራዊ መገልገያ ተቋማትን ማለትም መንገዶችን፣ድልድዮችን፣ ት/ቤቶችን፣ጤና ጣቢያዎችን፣ የእንስሳት ጤና ክሊኒኮችን፣ ወዘተ መገንባት እና ጥገና ማድረግ፣