የግብርና እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ፕሮግራም

  • ፕሮግራሙ በጓሮ አትክልት ልማት፣ የተሻሻሉ የሰብል ዝርያዎችን ማስተዋወቅ፣የገበያ ትስስር መፍጠር እና በእንስሳት ልማት ዘርፍ ማለትም በዶሮ እርባታ፣በንብ ማነብ እና የመኖ ልማት ላይ አተኩሮ ይሰራል፡፡
  • የመንደር ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ቁጠባን በማስተዋወቅ የአርሶ አደሩን የቁጠባ ልምድ ማዳበር፣
  • የህፃናትን መቀንጨር ለመከላከል እና የእናቶችን ጤና ለመጠበቅ የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙ ይሰራል፣