ግብርና ሥርዓተ-ምግብ እና የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ፕሮግራም
- ፕሮግራሙ በጓሮ አትክልት ልማት፣ የተሻሻሉ የሰብል ዝርያዎችን ማስተዋወቅ፣የገበያ ትስስር መፍጠር እና በእንስሳት ልማት ዘርፍ ማለትም በዶሮ እርባታ፣በንብ ማነብ እና የመኖ ልማት ላይ አተኩሮ ይሰራል፡፡
- የመንደር ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ቁጠባን በማስተዋወቅ የአርሶ አደሩን የቁጠባ ልምድ ማዳበር፣
- የህፃናትን መቀንጨር ለመከላከል እና የእናቶችን ጤና ለመጠበቅ የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙ ይሰራል፣