Joomla TemplatesBest Web HostingBest Joomla Hosting

ዋና ገፅ ስለ አመልድ የአመልድ ፕሮፋይል

አመልድ ማን ነው?

mGb!Ã

በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ቁጥር 621/2001 ዓ.ም አንቀጽ 68 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 0607 ተመዝግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው የአማራ መልሶ መቋቋምና ልማት ድርጅት (አመልድ)  መንግስታዊ ያልሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ አገር በቀል የልማት ድርጅት ነው፡፡

በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ድርቅና የእርስ በርስ  ጦርነት ባስከተለው ረሃብ ምክንያት ይሰቃይ የነበረውን ህዝብ ለመርዳት በቁርጥ ቀን ልጆችና በጎ ፈቃደኞች አማካይነት የካቲት 1976 ዓ.ም  የተቋቋመው የዛሬው የአማራ መልሶ መቋቋምና ልማት ድርጅት (አመልድ) የዚያን ጊዜው የኢትዮጵያ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ድርጅት (ኢዕማድ) እስከ 1983 ዓ.ም ድረስ ባሉት ጊዜያት በመቶ ሺህ የሚቆጠር ህዝብ ከስቃይ፣ ከስደትና ከሞት አደጋ ለመታደግ የቻለ ጠንካራ ድርጅት ነው፡፡

ከ1983/84ዓ.ም እስከ1988/89 ዓ.ም ድረስ ባሉት ጊዜያት የትኩረት አድማሱን በማስፋት ቀደም ብሎ የተሰማራባቸው የእርዳታና የመልሶ መቋቋም ስራዎቹ ከአፈርና ውሃ ጥበቃና ከተሻሻሉ የሰብል ዘር፣ የበሬና ሌሎች የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ተግባራት ጋር ተቀናጅተው እንዲካሄዱ አድርጓል፡፡  

እስካሁን ድረስ ድርጅቱ ሶስት የስትራቴጂክ እቅዶችን ነድፎ ተፈጻሚ አድርጓል፤ ከ1989 ዓ.ም እስከ 1994 ዓ.ም ድረስ አንደኛው የስትራቴጂክ እቅድ፣ ከ1995 ዓ.ም እስከ 1999 ዓ.ም ድረስ ሁለተኛ የስትራቴጂክ እቅድ እና ከ2000 ዓ.ም እስከ 2005 ዓ.ም ድረስ ደግሞ ሶስተኛው የስትራቴጂክ እቅድ ናቸው፡፡

አመልድ በሶስተኛው የስትራቴጂክ እቅዱ /ከ2000 ዓ.ም እስከ 2005 ዓ.ም/  በዕለት ዕርዳታና በመልሶ መቋቋም፣ በተፈጥሮ ሀብት፣ በንጹህ መጠጥ ውሃና መስኖ ልማት እንዲሁም በግብርና ልማት፣ በተቋማዊ አቅም ግንባታና ሁለገብ ተግባራትን በመፈጸም ሚሊዮኖችን ተጠቃሚ እያደረገ የሚገኝ የህዝብ የልማት ድርጅት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ 

yxmLD xStÄdRÂ xw”qR

ktlÆ yHBrtsB KFlÖC ytwÈ-# twµ×C DM{ b¸s-#bT SR›T yxmLD -Q§§ g#Æx@ Ymsr¬LÝÝ bh#lt¾ dr© §Y y¸gßW kFt¾W yb§Y SLÈN ÃlW xµL yÄYÊKtéC ïRD nW¿ Y,W ïRDM k-Q§§W g#Æx@ xƧT mµkL byx‰T ›mt$ y¸mr-# y¸ÃglGl# SMNT xƧT xl#TÝÝ yDRJt$ ê S‰ xSfÚ¸ çñ y¸ëmW yDRJt$ ê ÄYÊKtR lÄYÊKtéC ïRD b[/ðnT ÃglG§L¿ t-¶nt$M lz!h# ïRD nWÝÝ

yxmLD የማኔጅመንት ÷¸t& ê ÄYÊKt„N½ MKTL ÄYÊKtéCN½ yPéG‰M ÄYÊKtéCN½ yPéG‰M  ማኔጀሮችና y¥StÆb¶Ã xgLGlÖT ማናጀሮችን Ãµtt nWÝÝ yDRJt$ የማኔጅመንት ÷¸t& Bq$ ytšl xfÚ[M çcWN s‰t®C l¥br¬¬T b¸ÃSCL xµ*“N yPéjKT ማናጀሮችን  YmDÆLÝÝ

ê ê yL¥T xQÈÅãC

 • አካባቢና ደን ልማት ፕሮግራም½
 • ግብርናና አደጋ ስጋት ቅነሳ ፕሮግራም½
 • መጠጥ ውሀ፣ ሳኒቴሽንና መስኖ ልማት ፕሮግራም 
 • የወጣቶች ኢንተርፕራይዝና የግል ሴክተር ልማት ፕሮግራም ÂcWÝÝ
 • የስርዓተ ፆታ አካል ጉዳተኝነትና ባህል ዩኒት
xm¬ bjT
 •  በ1989 ዓ. 21.77 የነበረው ዓመታዊ በጀቱ 1994 54.7 ሚሊዬን ብር ደረሰ፤
 • 1995/96 .ም ዓመታዊ በጀቱ 36.5 ሚሊዬን ብር ነበር፤
 • 2003 .ም ዓመታዊ በጀቱ 364.3 ሚሊዬን ብር ወይም 21.2 ሚሊዬን ዶላር ነበር፡፡
 • በ2004 ዓ.ም ዓመታዊ በጀቱ 440.2 ሚሊዬን ብር ወይም 25.62 ሚሊዬን ዶላር ነበር፡፡
 • በ2005 ዓ.ም ዓመታዊ በጀቱ 509.2 ሚሊዬን ብር ወይም 29.63 ሚሊዬን ዶላር ደርል፡፡
 • በ2008 .ም ዓመታዊ በጀቱ 900 ሚሊዬን ብር በላይ ሲሆን 2009  .ም ደግሞ ዓመታዊ በጀቱ 1 ሚሊዬን ብር በላይ ሆኗል፡፡

y¸NqúqSÆcW wrÄãC

 • b1995¼96 .ም y¸NqúqSÆcW wrÄãC B²T SMNT nbRÝÝ
 • b2003¼04 .ም b81 wrÄãC PéjKèCN b¥µÿD k3.5 ¸l!üN HZB b§Y t-”¸ xDRÙLÝÝ
 • b2004¼05 .ም 1.6 ¸l!üN HZB t-”¸ y¸ÃdRg# PéjKèC b64 wrÄãC bmµÿD §Y Yg¾l#ÝÝ
 • 1995¼96 .ም  ለአመልድ የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርጉ ድርጅቶች ቁጥር ሰባት ነበር

 • b2003¼04 ዓ.ምአመልድን የሚደግፉ ረጂ ድርጅቶች ቁጥር 26 ነበር፡፡

 • b2004¼05 ዓ.ም ደግሞÃHL yr©! DRJèc$ xmLDN dGfêLÝÝ

 • bx-”§Y k1983 ዓ.ም እስከ2005 ›.M lxmLD ygNzB DUF Ãdrg# r©! DRJèC bDM„ 44 ÂcWÝÝ 

 • ከ2008- 2009 ዓ.ም ድርስ አመልድ ከ30 በላይ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር የልማት ስራዎችን ያከናውናል፡፡

yPéjKT ¥StÆb¶Ã {¼b@èC
 • አመልድ በዞን ደረጃ 7 አና በወረዳ ደረጃ 27 የፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች አሉት፡፡

ysW hYL

 • በአሁኑ ወቅት አመልድ በድምሩ 1200 / 228 ሴቶች / ሰራተኞች አሉት፤ ከዚህ ውስጥ 307 የሶስተኛ ዲግሪ፣ የሁለተኛ ዲግሪና የመጀመሪያ ዲግሪ /2፣ 37 እና 268 በቅድም ተከተል/ የያዙ ናቸው፤
 • 183ቱ አድቫንስድ ዲፕሎማና  ዲፕሎማ እንዲሁም የቴክኒክ ሰርተፊኬት አላቸው፤
 • 102ቱ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ሲሆን
 • የ113 ሰራተኞች የትምህርት ደረጃ ግን ከ12ኛ ክፍል በታች ነው፡፡

 bxÆLnT y¸útFÆcW ytlÆ mDr÷C  ኔትዎረኮች

አመልድ በኢትዮጵያ ውስጥ ተመስርተው በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ የግንኙነት መድረኮች/መረቦች /Network Organizations/ አባል ሲሆን የአብዛኞቹም መስራች ነው፤ አባል የሆነባቸው የግንኙነት መድረኮችም የሚከተሉት ናቸው፤   

 • የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ጥምረት /ኮንሰርቲዬም/ ማህበር፣
 • አመልድ የኢትዮጵያ ናይል ተፋሰስ የምክክር መድረክ፣
 • የዘላቂ መሬት አጠቃቀም መድረክ፣
 • በኢትዮጵያ ለድህነት ቅነሳ የተግባር ግንኙነት
 • የስነ ህዝብ፣ ጤናና አካባቢ ቅንጅት ኮንሰርቲዬም ወይም  ማህበር
 • የስነ ህዝብ፣ ጤናና አካባቢ የምክክር መድረክ፣
 • የበርሃማነት መከላከል ማህበር እና
 • ኤች አይ ቪና ስነ ተዋልዶ፣ የምግብ ዋስትና፣ አካባቢ ጥበቃና ስርዓተ ጾታ ጉዳዮች ላይ አተኩረው የተመሰረቱና የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ክልላዊና አገር አቀፍ የምክክር መድረኮች አባል ነው፡፡
DRJt$ Ãg¾cW xlM xqF xgR xqF >L¥èC
 • በአለም አቀፍ ደረጃ ያገኛቸው ሽልማቶች
  •  yxGé xK>N
  • በ2008/2009 ዓ.ም ድርጅቱ በሳየው የላቀ የልማት ስራ ከአውሮፓ የጥራት ምርምር ማዕከል የዋንጫና የምስክር ወረቀተ ተሸላሚ ሆኗል፡፡
 • በአገር አቀፍ ደረጃ ያገኛቸው ሽልማቶች
  • 1999¼2000 ›.M btf_é hBT L¥T §úyW y§q xfÚiM ymjm¶Ã drj Bÿ‰êE yxrNUÁ >L¥T 
  • የሚሊኒየም የልማት ግብ የግልና የአካባቢ ንፅህና ተሸላሚ

  • በ2008 ዓ.ም አራተኛው የኢትዩጵያ ጥራት ሽልማት ውድድር ላይ ድርጅቱ በሳየው የላቀ የልማት ስራ የዋንጫና የምስክር ወረቀተ ተሸላሚ ሆኗል፡፡   

 yêÂW መ/ቤት አድራሻ

yx¥‰ mLî mÌÌM L¥T DRJT

±.ú.q$: 132

ÆHR ÄR½ x!T×ùÃ

SLK:- +251 (58) 226 4376

ÍKS:-  +251 (58) 220 0987

x!»L:- This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it

Last Updated (Thursday, 13 August 2020 11:36)

 


ቋንቋ
ሶሻል ሚዲያ
FacebookTwitter
የጎብኝዎች ብዛት
Today0
Week300
All64230

Currently are 8 guests online


ምርጫ
ስለ ድረ-ገፅ ያለዎት አስተያየት ?