ራዕይ
የበለጸገ የኢትዮጵያ ህዝብ ማየት
የድርጅቱ ራዕይ፡- አስተማማኝ የልማት አጋርና በኢትዮጵያ የለውጥ አመቻች ሆኖ ማየት
ተልዕኮ
በኢትዮጵያ የህብረተሰቡንና ተቋማትን አቅም በማሳደግ የኑሮ ዋስትናንና የአካባቢ ደህንነትን ማረጋገጥ
መሪ ቃል
በትብብር ለውጥ ማምጣት
እሴቶች
የህዝብ አገልጋይነት፣ ሐቀኝነት፣ ፅናት፣ ግልፅነት፣ ተጠያቂነት፣ አካታችነት እና ሙያዊ ብቃት
Last Updated (Wednesday, 14 April 2021 10:47)